ማለጥ እንደማይችል የተረዳው ይህ ሰውም እያንዳንዳቸው 609 ሺህ ዶላር እና 160 ሺህ ዶላር የሚያወጡ ሁለት የአልማዝ የጆሮ ጌጦችን ውጧቸዋል፡፡ ፖሊስ በስርቆት ወንጀል ጠርጥሮ ያሰረውን ይህን ሌባ ...
የትራምፕ አስተዳደር አውሮፓ ለደህንነቷ አሜሪካ ላይ መተማመን እንደማትችል ማሳየቱ የአውሮፓ መሪዎችን ስጋት ላይ ጥሏል ሩሲያ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የአውሮፓ ሀገራትን የአለም ጦርነት ...
የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪዎች የንቅሳት ቀለም በውስጠኛው የቆዳ ክፍል ውስጥ እብጠት እንዲፈጠር እንደሚያደርግ እና ይህም ያልተለመደ የሴል እድገትን እንደሚያፋጥን እና ከጊዜ ወደ ጊዜ ለካንሰር ሊያጋልጥ ...
በደቡብ ኮሪያ በልምምድ ላይ የነበረ የጦር ጄት በስህተት በንጹሃን የመኖሪያ መንደር ላይ ቦምብ መጣሉን ተከትሎ በርካታ ሰዎች መቁሰላቸው ተገለጸ። የደቡብ ኮሪያ አየር ኃይል በዛሬው እለት እንዳታወቀው ...
ፕሬዝዳንቱ በትሩዝ ሶሻል ማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ዘለግ ያለ መልዕክት ሃማስ ሁለት ምርጫ እንዳለው ጠቁመዋል፤ ሁሉንም በጋዛ የሚገኙ ታጋቾች (ህይወታቸው ያለፈውን ጭምር) መልቀቅ ...
የአለም አቀፍ የሽብርተኝነት ደረጃ ማውጫ ይፋ ባደረገው መረጃ በ2015 በአለም አቀፍ ደረጃ በሽብር ጥቃት የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ደርሶበት ከነበረው 11 ሺህ ሟች በከፍተኛ ደረጃ ቢቀንስም የሳህል ቀጠና ...
ከሶስት ዓመት በፊት ሩሲያ ለሁለት ሳምንታት የሚቆይ ልዩ ዘመቻ በሚል ወታደሮቿን ወደ ዩክሬን መላኳን ተከትሎ ነበር በአውሮፓ ጦርነት የተቀሰቀሰው፡፡ ሶስተኛ ዓመቱን በቅርቡ የደፈነው ይህ ጦርነት ...
ጋዛን የሚያስተዳድረው ሃማስ እቅዱ በአረብ ሀገራት ተቀባይነት አግኝቶ መጽደቁን ተከትሎ ጋዛን በፊሊስጤም አስተዳደር ስር መልሶ ለመገንባት በአረብ ሀገራት የተደረሰውን ውሳኔ በደስታ እንደሚቀበለው ...
ሀገሪቱ በቅርቡ ለተቀበለችው የ2025 አዲስ ዓመት 1 ነጥብ 8 ትሪሊዮን ዩዋን ወይም 245 ቢሊዮን ዶላር መመደቧ ተገልጿል፡፡ ቻይና ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ ለመከላከያ የምትመድበው ዓመታዊ በጀት ...
የግብጽ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት እንዳስታወቀው ሲሲ ከአል-ሻራ ጋር በነበራቸው ውይይት በሶሪያ የትኛውም የፖለቲካ ኃይል ያላገለለ አጠቃላይ የፖለቲካ ሂደት እንዲጀመር ማሳሰባቸውን ገልጿል ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results